ምሳሌ 16:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ትዕቢት ጥፋትን፥ ኩሩ መንፈስም ውድቀትን ይቀድማል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም18 ትዕቢት ጥፋትን፣ የእብሪት መንፈስም ውድቀትን ትቀድማለች። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 ትዕቢት ወደ ጥፋት ይወስዳል፤ ትምክሕተኛነትም ወደ ውድቀት ያደርሳል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ከጥል በፊት ስድብ ይቀድማል፥ ከመውደቅም በፊት ክፋትን ማወቅ። 参见章节 |