ምሳሌ 11:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 በረከትን የምታካፍል ነፍስ ትጠግባለች፥ ውሃን የሚያጠጣ እርሱ ደግሞ ይረካል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም25 ለጋስ ይበለጽጋል፤ ሌሎችን የሚያረካም ራሱ ይረካል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 ለጋስ ሁን፤ ትበለጽጋለህ፤ ሌሎችን እርዳ፤ አንተም ርዳታ ታገኛለህ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 የተባረከች ሰውነት ሁሉ ትጠግባለች፥ ቍጡ ሰው ግን ክፉ ነው። 参见章节 |