ምሳሌ 1:29 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 እውቀትን ጠልተዋልና፥ ጌታንም መፍራት አልመረጡምና፥ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም29 ዕውቀትን ስለ ጠሉ፣ እግዚአብሔርንም መፍራት ስላልመረጡ፣ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም29 ዕውቀትን ጠላችሁ፤ እግዚአብሔርንም መፍራት አልወደዳችሁም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 ዕውቀትን ጠልተዋልና፥ እግዚአብሔርንም መፍራትን አልመረጡምና። 参见章节 |