ምሳሌ 1:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ወጥመድ በወፎች ዐይን ፊት በከንቱ ይተከላልና። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም17 ወፎች ፊት እያዩ ወጥመድ መዘርጋት፣ ምንኛ ከንቱ ነው! 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 ልትይዘው የምትፈልገው ወፍ እያየህ የምታጠምደው ወጥመድ ዋጋ የለውም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ወጥመድን ለወፎች በከንቱ የሚያጠምዱ አይደለምና፥ 参见章节 |