ምሳሌ 1:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 የእስራኤል ንጉሥ የዳዊት ልጅ የሰሎሞን ምሳሌዎች፥ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም1 የእስራኤል ንጉሥ፣ የዳዊት ልጅ የሰሎሞን ምሳሌዎች፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 እነዚህ ምሳሌዎች የዳዊት ልጅ የሆነው፥ የእስራኤል ንጉሥ ሰሎሞን የተናገራቸው ናቸው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ለእስራኤል የነገሠ የዳዊት ልጅ የሰሎሞን ምሳሌዎች፤ 参见章节 |