ዘኍል 5:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 “ካህኑም ያቀርባታል በጌታም ፊት ያቆማታል፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም16 “ ‘ካህኑ ሴትዮዋን ያመጣትና በእግዚአብሔር ፊት እንድትቆም ያደርጋታል፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 “ካህኑ ሴትዮዋን ወስዶ በእግዚአብሔር ፊት እንድትቆም ያድርግ፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 “ካህኑም ያቀርባታል፤ በእግዚአብሔርም ፊት ያቆማታል፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 ካህኑም ያቀርባታል በእግዚአብሔርም ፊት ያቆማታል፤ 参见章节 |