ዘኍል 4:24 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 የጌድሶናውያን ወገኖች በማገልገልና በመሸከም የሚሰጡት አገልግሎት ይህ ነው፦ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም24 “የጌርሶናውያን ወገኖች የሥራና የሸክም አገልግሎታቸው ይህ ነው፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24 እነርሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎችን የመሸከም ኀላፊነት ይኖራቸዋል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 የጌድሶን ወገኖች ሥራ በማገልገልና በመሸከም ይህ ነው፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)24 የጌድሶናውያን ወገኖች ሥራ በማገልገልና በመሸከም ይህ ነው፤ 参见章节 |