ዘኍል 35:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ለሌዋውያንም የምትሰጡት የከተማ መሰማሪያ በከተማው ዙሪያ ሁሉ ከቅጥሩ ወደ ውጭ አንድ ሺህ ክንድ ይሁን። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 “በየከተሞቹ ዙሪያ ለሌዋውያኑ የምትሰጧቸውም የግጦሽ መሬት ከከተማው ቅጥር አንድ ሺሕ ክንድ ይዘረጋል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 የግጦሽ መሬቱ ከከተማው ቅጽር ግንብ በሁሉ አቅጣጫ እስከ አራት መቶ ኀምሳ ሜትር ይስፋ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ለሌዋውያንም የምትሰጡት የከተማ መሰማርያ በከተማው ዙሪያ ከቅጥሩ ወደ ውጭ አንድ ሺህ ክንድ ይሁን። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 ለሌዋውያንም የምትሰጡት የከተማ መሰምርያ በከተማው ዙሪያ ከቅጥሩ ወደ ውጭ አንድ ሺህ ክንድ ይሁን። 参见章节 |