Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘኍል 33:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

10 ከኤሊምም ተጉዘው በኤርትራ ባሕር ዳር ሰፈሩ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

10 ከኤሊም ተነሥተው በቀይ ባሕር አጠገብ ሰፈሩ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

10 ከኤሊም ተነሥተው በቀይ ባሕር አጠገብ ሰፈሩ፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

10 ከኤ​ሊ​ምም ተጕ​ዘው በኤ​ር​ትራ ባሕር ዳር ሰፈሩ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

10 ከኤሊምም ተጕዘው በኤርትራ ባሕር ዳር ሰፈሩ።

参见章节 复制




ዘኍል 33:10
4 交叉引用  

ከኤሊምም ተነሱ፥ የእስራኤልም ልጆች ማኅበር ሁሉ ከግብጽ ምድር ከወጡ በኋላ በሁለተኛው ወር፥ በዓሥራ አምስተኛው ቀን በኤሊምና በሲና መካከል ወዳለችው ወደ ሲን ምድረ በዳ መጡ።


የእስራኤል ልጆች ማኅበር ሁሉ ጌታ እንዳዘዘ ሊጓዙ ከሲን ምድረ በዳ ተነሡ፥ በረፊዲምም ሰፈሩ፤ ሕዝቡ የሚጠጡት ውኃ አልነበረም።


ከኤርትራም ባሕር ተጉዘው በሲን ምድረ በዳ ሰፈሩ።


ከማራም ተጉዘው ወደ ኤሊም መጡ፤ በኤሊምም ዐሥራ ሁለት የውኃ ምንጮች ሰባ ዘንባቦችም ነበሩ፤ በዚያም ሰፈሩ።


跟着我们:

广告


广告