Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘኍል 31:52 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

52 ሻለቆችም የመቶ አለቆችም ለጌታ እንደ ስጦታ ቁርባን አድርገው ያቀረቡት ወርቅ ሁሉ ዐሥራ ስድስት ሺህ ሰባት መቶ ኀምሳ ሰቅል ነበረ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

52 ሙሴና አልዓዛር ከሻለቆቹና ከመቶ አለቆቹ በመቀበል ስጦታ አድርገው ለእግዚአብሔር ያቀረቡት ወርቅ ዐሥራ ስድስት ሺሕ ሰባት መቶ ዐምሳ ሰቅል መዘነ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

52 ከሺህ አለቆችና ከመቶ አለቆች ለጌታ የቀረበው የወርቅ መባ ክብደት ሁለት መቶ ኪሎ ያኽል ነበር።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

52 ከሻ​ለ​ቆ​ችና ከመቶ አለ​ቆች ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር የለ​ዩ​ትና ያቀ​ረ​ቡት ወርቅ ሁሉ ዐሥራ ስድ​ስት ሺህ ሰባት መቶ አምሳ ሰቅል ነበረ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

52 ሻለቆችም የመቶ አለቆችም ለእግዚአብሔር ለማንሣት ቍርባን ያቀረቡት ወርቅ ሁሉ አሥራ ስድስት ሺህ ሰባት መቶ አምሳ ሰቅል ነበረ።

参见章节 复制




ዘኍል 31:52
2 交叉引用  

ሙሴና ካህኑ አልዓዛርም ከእነርሱ ወርቁንና በልዩ ልዩ ቅርፅ የተሠራውን ዕቃ ሁሉ ተቀበሉ።


ወታደሮቹም ሁሉ ከምርኮአቸው ለራሳቸው ወሰዱ።


跟着我们:

广告


广告