Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘኍል 31:42 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

42 ለእስራኤልም ልጆች ድርሻ፥ ወደ ጦርነት ከወጡት ወንዶች ላይ ሙሴ የለየው፥

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

42 ሙሴ ከዘመቱት ሰዎች የለየው የእስራኤላውያን እኩሌታ ድርሻ ማለትም፣

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

42 የማኅበሩ አባሎች ድርሻ ከወታደሮቹ ድርሻ ጋር ተመሳሳይና እኩል ነበር፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

42 ከእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች እኩ​ሌ​ታም፥ ወደ ሰልፍ ከወ​ጡት ወን​ዶች ላይ ሙሴ የለ​የው፥

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

42 ከእስራኤል ልጆች እኩሌታም፥ ወደ ሰልፍ ከወጡት ወንዶች ላይ ሙሴ የለየው፥

参见章节 复制




ዘኍል 31:42
2 交叉引用  

ጌታም ሙሴን እንዳዘዘው ሙሴ ለጌታ የስጦታ ቁርባን የሆነውን ግብር ለካህኑ ለአልዓዛር ሰጠው።


የማኅበሩ ድርሻ ሦስት መቶ ሠላሳ ሰባት ሺህ አምስት መቶ በጎች፥


跟着我们:

广告


广告