Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘኍል 31:35 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

35 ወንድን በመኝታ ከማያውቁ ሴቶችም ሠላሳ ሁለት ሺህ ነፍስ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

35 ወንድ ያላወቁ ሠላሳ ሁለት ሺሕ ሴቶች።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

35 ወንድ ከማ​ያ​ውቁ ሴቶ​ችም ሠላሳ ሁለት ሺህ ነፍስ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

35 ወንድ ከማያውቁ ሴቶችም ሠላሳ ሁለት ሺህ ነፍስ።

参见章节 复制




ዘኍል 31:35
4 交叉引用  

ከእንስሶቻቸውም ኀምሳ ሺህ ግመሎች፥ ሁለት መቶ ኀምሳ ሺህም በጎች፥ ሁለት ሺህም አህዮች፥ ከሰዎችም መቶ ሺህ ማረኩ።


ስልሳ አንድ ሺህ አህዮች፥


በዘመቻም ለተሳተፉት ሰዎች ድርሻ የሆነ እኩሌታ ከበግ ሦስት መቶ ሠላሳ ሰባት ሺህ አምስት መቶ በጎች ነበረ፥


ነገር ግን ሴቶቹን ሕፃናትን፥ እንስሳቱንና በከተማዪቱ ውስጥ የሚገኘውን ማናቸውንም ነገር በምርኮ ለራስህ አድርግ አምላክህ ጌታ ከጠላቶችህ የሚሰጥህን ምርኮ ልትጠቀምበት ትችላለህ።


跟着我们:

广告


广告