ዘኍል 27:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ወንድሞችም ባይኖሩት ርስቱን ለአባቱ ወንድሞች ትሰጣላችሁ፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ወንድሞች ከሌሉትም ውርሱን ለአባቱ ወንድሞች ስጡ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ወንድሞችም ከሌሉት የአባቱ ወንድሞች ይውረሱ፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ወንድሞችም ባይኖሩት፥ ርስቱን ለአባቱ ወንድሞች ትሰጣላችሁ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 ወንድሞችም ባይኖሩት ርስቱን ለአባቱ ወንድሞች ስጡ፤ 参见章节 |