Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘኍል 26:60 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

60 ለአሮንም ናዳብ፥ አብዩድ፥ አልዓዛር፥ ኢታምር ተወለዱለት።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

60 አሮንም የናዳብና የአብዩድ፣ የአልዓዛርና የኢታምር አባት ነበር።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

60 አሮንም ናዳብ፥ አቢሁ፥ አልዓዛርና ኢታማር የተባሉ አራት ወንዶች ልጆች ነበሩት።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

60 ለአ​ሮ​ንም ናዳብ፥ አብ​ዩድ፥ አል​ዓ​ዛ​ርና ኢታ​ምር ተወ​ለ​ዱ​ለት።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

60 ለአሮንም ናዳብ፥ አብዩድ፥ አልዓዛር፥ ኢታምር ተወለዱለት።

参见章节 复制




ዘኍል 26:60
3 交叉引用  

አሮንም የዓሚናዳብን ልጅ የናሕሾንን እኅት ኤሊሼባን አገባ፥ እርሷም ናዳብ፥ አቢሁ፥ ኤልዓዛርንና ኢታማርን ወለደችለት።


እነዚህ የአሮን ልጆች ስሞች ናቸው፤ በኩሩ ናዳብ፥ አብዩድ፥ አልዓዛር፥ ኢታምር።


የማደሪያውንም ሥራ እየሠሩ፥ የመገናኛውን ድንኳን ዕቃ ሁሉ ይጠብቃሉ፥ ለእስራኤልንም ልጆች ያለባቸውን ግዴታ ይወጣሉ።


跟着我们:

广告


广告