Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘኍል 26:56 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

56 በብዙዎችና በጥቂቶች መካከል ርስታቸው በዕጣ ትከፋፈላለች።”

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

56 እያንዳንዱም ርስት በትልልቆቹና በትንንሾቹ ነገዶች መካከል በዕጣ ይደለደላል።”

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

56 ዕጣ የሚጣለውም ከፍተኛ ቊጥርና አነስተኛ ቊጥር ባላቸው ቤተሰቦች መካከል ነው።”

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

56 በብ​ዙ​ዎ​ችና በጥ​ቂ​ቶች መካ​ከል ርስ​ታ​ቸ​ውን በዕጣ ትከ​ፍ​ላ​ለህ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

56 በብዙዎችና በጥቂቶች መካከል ርስታቸው በዕጣ ትከፈላለች።

参见章节 复制




ዘኍል 26:56
5 交叉引用  

ለእናንተና በእናንተ መካከል ለሚቀመጡ በእናንተም መካከል ልጆች ለወለዱ ስደተኞች ርስት አድርጋችሁ በዕጣ ትካፈሉአታላችሁ፤ እነርሱም በእስራኤል ልጆች መካከል እንዳሉ የአገር ልጆች ይሆኑላችኋል፥ በእስራኤልም ነገዶች መካከል ከእናንተ ጋር ርስትን ይወርሳሉ።


ነገር ግን ምድሪቱ በዕጣ ትከፋፈላለች፤ እንደ አባቶቻቸው ነገድ ስም ይወርሳሉ።


ከሌዋውያንም በየወገናቸው የተቈጠሩት እነዚህ ናቸው፤ ከጌድሶን የጌድሶናውያን ወገን፥ ከቀዓት የቀዓታውያን ወገን፥ ከሜራሪ የሜራራውያን ወገን።


እንግዲህ ምንድነው? እስራኤል የሚፈልጉትን አላገኙትም፤ የተመረጡት ግን አገኙት፤ የቀሩትም ደነዘዙ፤


ልዩ ልዩ ስጦታዎች አሉ፤ መንፈስ ግን አንድ ነው፤


跟着我们:

广告


广告