ዘኍል 21:31 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 እስራኤልም እንደዚህ በአሞራውያን ምድር ተቀመጡ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም31 ስለዚህም እስራኤል በአሞራውያን ምድር ተቀመጠ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም31 ስለዚህ የእስራኤል ሕዝብ በአሞራውያን ግዛት ውስጥ ተቀመጡ፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 እስራኤልም በአሞራውያን ከተሞች ተቀመጡ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)31 እስራኤልም እንደዚህ በአሞራውያን ምድር ተቀመጡ። 参见章节 |