Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘኍል 21:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

19 ከዚያም በኋላ ከመቴናም ወደ ነሃሊኤል፥ ከነሃሊኤልም ወደ ባሞት ተጓዙ፥

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

19 ከመቴና ወደ ነሃሊኤል፣ ከነሃሊኤልም ወደ ባሞት፣

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

19 ከማታናም ወደ ናሕሊኤል፥ ከናሕሊኤልም ወደ ባሞት ዘለቁ፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

19 ከዚ​ያ​ችም ምንጭ ወደ መን​ተ​ና​ይን ተጓዙ፤ ከመ​ን​ተ​ና​ይ​ንም ወደ ነሃ​ል​ያል፥ ከነ​ሃ​ል​ያ​ልም ወደ ባሞት፥

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

19 ከምድረ በዳም ወደ መቴና ተጓዙ፤ ከመቴናም ወደ ነሃሊኤል፥ ከነሃሊኤልም ወደ ባሞት፥

参见章节 复制




ዘኍል 21:19
3 交叉引用  

በበትረ መንግሥት በከዘራቸውም የሕዝብ አዛውንቶች የቈፈሩት፥ አለቆችም የማሱት ጉድጓድ። እነርሱም ከምድረ በዳም ወደ መቴና ተጓዙ፤


ከባሞትም ምድረ በዳውን ከላይ ወደሚመለከተው ወደ ፈስጋ ተራራ ራስ በሞዓብ በረሀ ወዳለው ሸለቆ ተጓዙ።


ሐሴቦንም፥ በሜዳውም ያሉት ከተሞችዋ ሁሉ፥ ዲቦን፥ ባሞትበኣል፥ ቤትባኣልምዖን፥


跟着我们:

广告


广告