Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘኍል 10:24 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

24 በብንያምም ልጆች ነገድ ሠራዊት ላይ የጋዴዮን ልጅ አቢዳን አለቃ ነበረ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

24 የብንያም ነገድ ሰራዊት አለቃም የጋዴዮን ልጅ አቢዳን ነበር።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

24 የብንያም ነገድ መሪ የጊድዖኒ ልጅ አቢዳን ነበር።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

24 በብ​ን​ያ​ምም ልጆች ነገድ ሠራ​ዊት ላይ የጋ​ዲ​ዮን ልጅ አቢ​ዳን አለቃ ነበረ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

24 በብንያምም ልጆች ነገድ ሠራዊት ላይ የጋዴዮን ልጅ አቢዳን አለቃ ነበረ።

参见章节 复制




ዘኍል 10:24
4 交叉引用  

ከብንያም የጋዴዮን ልጅ አቢዳን፥


በምናሴም ልጆች ነገድ ሠራዊት ላይ የፍዳሱር ልጅ ገማልኤል አለቃ ነበረ።


ሰፈሮቹንም ሁሉ ከኋላ ሆኖ የሚጠብቀው የዳን ልጆች ሰፈር ዓላማ በየሠራዊታቸው ተጓዘ፤ በሠራዊቱም ላይ የአሚሳዳይ ልጅ አኪዔዘር አለቃ ነበረ።


በዘጠነኛውም ቀን የብንያም ልጆች አለቃ የጋዴዮን ልጅ አቢዳን አቀረበ፤


跟着我们:

广告


广告