Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘኍል 1:29 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

29 ከይሳኮር ነገድ የተቈጠሩት ኀምሳ አራት ሺህ አራት መቶ ነበሩ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

29 ከይሳኮር ነገድ የተቈጠሩትም ዐምሳ አራት ሺሕ አራት መቶ ነበሩ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

29 ከይሳኮር ነገድ የተቈጠሩት ኀምሳ አራት ሺህ አራት መቶ ነበሩ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

29 ከዛ​ብ​ሎን ነገድ የተ​ቈ​ጠ​ሩት አምሳ ሰባት ሺህ አራት መቶ ነበሩ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

29 ከይሳኮር ነገድ የተቈጠሩት አምሳ አራት ሺህ አራት መቶ ነበሩ።

参见章节 复制




ዘኍል 1:29
4 交叉引用  

“የይሳኮር ልጆች በየትውልዳቸው፥ በየወገኖቻቸው፥ በየአባቶቻቸው ቤቶች፥ እንደየስማቸው ቍጥር፥ ዕድሜው ሀያ ዓመት የሆነውንና ከዚያም በላይ ያለው፥ ወደ ጦርነት የሚወጣው ሁሉ፥


“የዛብሎን ልጆች በየትውልዳቸው፥ በየወገኖቻቸው፥ በየአባቶቻቸው ቤቶች፥ እንደየስማቸው ቍጥር፥ ዕድሜው ሀያ ዓመት የሆነውንና ከዚያም በላይ ያለው፥ ወደ ጦርነት የሚወጣው ሁሉ፥


ሠራዊቱም፥ ከእነርሱም የተቈጠሩ ኀምሳ አራት ሺህ አራት መቶ ነበሩ።


እነዚህ የይሳኮር ወገኖች ናቸው፤ ከእነርሱም የተቈጠሩት ስልሳ አራት ሺህ ሦስት መቶ ነበሩ።


跟着我们:

广告


广告