Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘኍል 1:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

10 ከዮሴፍ ልጆች፥ ከኤፍሬም የዓሚሁድ ልጅ ኤሊሳማ፥ ከምናሴ የፍዳሱር ልጅ ገማልኤል፥

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

10 ከዮሴፍ ልጆች ከኤፍሬም የዓሚሁድ ልጅ ኤሊሳማ፤ ከምናሴ የፍዳሱር ልጅ ገማልኤል፤

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

10 ከዮሴፍ ልጆች፦ ከኤፍሬም የዓሚሁድ ልጅ ኤሊሻማዕ ከምናሴ የጴዳጹር ልጅ ገማልኤል

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

10 ከዮ​ሴፍ ልጆች ከኤ​ፍ​ሬም የኤ​ም​ዩድ ልጅ ኤሊ​ሳማ፥ ከም​ናሴ የፈ​ዳ​ሱር ልጅ ገማ​ል​ያል፥

参见章节 复制




ዘኍል 1:10
8 交叉引用  

ከብንያም የጋዴዮን ልጅ አቢዳን፥


ከዛብሎን የኬሎን ልጅ ኤልያብ፥


“በምዕራብ በኩል እንደ ሠራዊቶቻቸው የኤፍሬም ሰፈር ዓላማ ይሆናል፤ የኤፍሬም ልጆች አለቃ የዓሚሁድ ልጅ ኤሊሳማ ነበረ።


በእነርሱም አጠገብ የምናሴ ነገድ ነበረ፤ የምናሴም ልጆች አለቃ የፍዳሱር ልጅ ገማልኤል ነበረ።


በሰባተኛውም ቀን የኤፍሬም ልጆች አለቃ የዓሚሁድ ልጅ ኤሊሳማ አቀረበ፤


በስምንተኛውም ቀን የምናሴ ልጆች አለቃ የፍዳሱር ልጅ ገማልኤል አቀረበ፤


跟着我们:

广告


广告