Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ነህምያ 7:69 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

69 ከአባቶች አለቆች ለሥራው ስጦታ ሰጡ። አገረ ገዢውም አንድ ሺህ የወርቅ ዳሪክ፥ አምሳ ድስቶች፥ አምስት መቶ ሠላሳ የካህናት ልብስ ለግምጃ ቤት ሰጠ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

69 6,720 አህዮችም ነበሯቸው።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

69 ግመ​ሎ​ቻ​ቸ​ውም አራት መቶ ሠላሳ አም​ስት፥ አህ​ዮ​ቻ​ቸ​ውም ስድ​ስት ሺህ ሰባት መቶ ሃያ ነበሩ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

69 ግመሎቻቸውም አራት መቶ ሠላሳ አምስት፥ አህዮቻቸውም ስድስት ሺህ ሰባት መቶ ሀያ ነበሩ።

参见章节 复制




ነህምያ 7:69
3 交叉引用  

ግመሎቻቸው አራት መቶ ሠላሳ አምስት፥ አህዮቻቸውም ስድስት ሺህ ሰባት መቶ ሀያ ነበሩ።


ግመሎቻቸው አራት መቶ ሠላሳ አምስት፥ አህዮቻቸው ስድስት ሺህ ሰባት መቶ ሀያ ነበሩ።


የአባቶች አለቆች ለሥራው ለግምጃ ቤት ሀያ ሺህ የወርቅ ዳሪክ፥ ሁለት ሺህ ሁለት መቶ ምናን ብር ሰጡ።


跟着我们:

广告


广告