Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ነህምያ 7:66 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

66 ጉባኤው ሁሉ አንድ ላይ አርባ ሁለት ሺህ ሦስት መቶ ስድሳ ነበር፥

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

66 የማኅበሩ ቍጥር በሙሉ 42,360 ነበር፤

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

66-69 ከምርኮ የተመለሰው ሕዝብ ጠቅላላ ድምር 42360 የወንዶችና የሴቶች አገልጋዮቻቸው ቊጥር 7337 የወንዶችና የሴቶች መዘምራናቸው ቊጥር 245 የፈረሶቻቸው ብዛት 736 የበቅሎዎቻቸው ብዛት 245 የግመሎቻቸው ብዛት 435 የአህዮቻቸው ብዛት 6720 ነበር።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

66 ጉባ​ኤ​ውም ሁሉ አርባ ሁለት ሺህ ሦስት መቶ ስድሳ ነበሩ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

66-67 ሰባት ሺህ ሦስት መቶ ሠላሳ ሰባት ከነበሩ ከሎሌዎቻቸውና ከገረዶቻቸው ሌላ ጉባኤው ሁሉ አርባ ሁለት ሺህ ሦስት መቶ ስድሳ ነበሩ፥ ሁለቱ መቶም አርባ አምስት ወንዶችና ሴቶች መዘምራን ነበሩአቸው።

参见章节 复制




ነህምያ 7:66
3 交叉引用  

ከምርኮ የተመለሱ ሰዎች አርባ ሁለት ሺህ ሦስት መቶ ስድሳ ነበሩ።


ገዢውም፦ በኡሪምና በቱሚም የሚፈርድ ካህን እስኪነሣ ደረስ ከተቀደሰው ነገር እንዳይበሉ ነገራቸው።


ከወንድ አገልጋዮቻቸውና ከሴት አገልጋዮቻቸው ሌላ፥ ሰባት ሺህ ሦስት መቶ ሠላሳ ሰባት ነበሩ፥ ሁለት መቶ አርባ አምስት ወንዶችና ሴቶች መዘምራንም ነበሩአቸው።


跟着我们:

广告


广告