25 የገባዖን ልጆች፥ ዘጠና አምስት።
25 የገባዖን ዘሮች 95
25 የገባዖን ልጆች ዘጠና አምስት።
የጊባር ልጆች፥ ዘጠና አምስት።
የሐሪፍ ልጆች፥ መቶ ዐሥራ ሁለት።
የቤተ ልሔምና የነጦፋ ሰዎች፥ መቶ ሰማንያ ስምንት።