Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ነህምያ 3:34 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

34 በወንድሞቹና በሰማርያ ሠራዊት ፊት፦ “እነዚህ ደካሞች አይሁድ ምን እየሠሩ ነው? ለራሳቸው መልሰው እየገነቡ ነው? መሥዋዕትን ሊያቀርቡ ነው? በአንድ ቀንስ ይጨርሱታል? የተቃጠለውንስ ድንጋይ ከፍርስራሹ መልሰው ሊያድኑት ነው?” አለ።

参见章节 复制




ነህምያ 3:34
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告