ነህምያ 12:32 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)32 ከእነርሱም በኋላ ሆሻዕያና የይሁዳ መሪዎች እኩሌታ ሄዱ፥ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም32 እነዚህንም ሆሻያና ከይሁዳ አለቆች እኩሌቶቹ ተከተሏቸው፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም32 ሆሻዕያና የይሁዳ መሪዎች ተከተሉአቸው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 ከእነርሱም በኋላ ሆሴዕ የይሁዳም አለቆች እኩሌታ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)32 ከእነርሱም በኋላ ሆሻያ፥ የይሁዳም አለቆች እኩሌታ፥ 参见章节 |