Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ነህምያ 12:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

21 ከሒልቂያ ሐሻብያ፥ ከይዳዕያ ናትናኤል።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

21 ከኬልቅያስ፣ ሐሸብያ፤ ከዮዳኤ፣ ናትናኤል።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

21 ከኬ​ል​ቅ​ያስ ሐሳ​ብያ፥ ከኢ​ዳ​ዕያ ናት​ና​ኤል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

21 ከኬልቅያስ ሐሸብያ፥ ከዮዳኤ ናትናኤል።

参见章节 复制




ነህምያ 12:21
4 交叉引用  

ከዚያም በኋላ ወደ ሕዝቅያስ መልእክት ላኩበት፤ ሕዝቅያስም ባለሟሎቹ የሆኑ ሦስት ባለ ሥልጣኖች ሄደው እንዲገናኙአቸው አዘዘ፤ እነርሱም የቤተ መንግሥቱ ኃላፊ የሆነ የሒልቂያ ልጅ ኤልያቄም፥ እንዲሁም የቤተ መንግሥት ጸሐፊ የሆነው ሼብናና የቤተ መዛግብት ኃላፊ የሆነው የአሳፍ ልጅ ዮአሕ ነበሩ፤


ከሳላይ ቃላይ፥ ከዓሞቅ ዔቤር፥


ከሌዋውያኑም በኤልያሺብ፥ ዮያዳዕ፥ ዮሐናን፥ ያዱዓ ዘመን የአባቶች መሪዎችና ካህናቱ በፋርሳዊው በዳርዮስ ዘመነ መንግሥት ተመዝግበው ነበር።


ከይሳኮር የሶገር ልጅ ናትናኤል፥


跟着我们:

广告


广告