ነህምያ 11:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 የብንያምም ልጆች እነዚህ ናቸው፤ የይሻዕያ ልጅ፥ የኢቲኤል ልጅ፥ የማዓሤያ ልጅ፥ የቆላያ ልጅ፥ የፕዳያ ልጅ፥ የዮዔድ ልጅ የምሹላም ልጅ ሳሉ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ከብንያም ዘሮች፦ የየሻያ ልጅ፣ የኢቲኤል ልጅ፣ የመዕሤያ ልጅ፣ የቆላያ ልጅ፣ የፈዳያ ልጅ፣ የዮእድ ልጅ፣ የሜሱላም ልጅ ሰሉ፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 የብንያም ነገድ አባላት፦ ሳሉ፥ የመሹላም ልጅ፥ የዮዔድ ልጅ፥ የፐዳያ ልጅ፥ የቆላያን ልጅ፥ የማዕሤያን ልጅ፥ የኢቲኤልን ልጅ፥ የሻዕያን ልጅ፥ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 የብንያምም ልጆች እነዚህ ናቸው፤ የይሳዕያ ልጅ፥ የአትያል ልጅ፥ የመዕሤያ ልጅ፥ የቆላያ ልጅ፥ የፈዳያ ልጅ፥ የዮሐድ ልጅ፥ የሜሱላም ልጅ ሴሎ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 የብንያምም ልጆች እነዚህ ናቸው፥ የየሻያ ልጅ የኢቲኤል ልጅ የመዕሤያ ልጅ የቆላያ ልጅ የፈዳያ ልጅ የዮእድ ልጅ የሜሱላም ልጅ ሰሉ። 参见章节 |