ነህምያ 11:31 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 የብንያምም ልጆች ከጋባዕ ጀምሮ በሚክማስ፥ ዓያ፥ ቤትኤልና በመንደሮችዋ፥ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም31 ከጌባዕ የመጡት የብንያም ዘሮች በማክማስ፣ በጋያ፣ በቤቴልና በመኖሪያዎቿ፣ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም31 የብንያም ነገድ ተወላጆች መኖሪያዎች ደግሞ በጌባዕ፥ በሚክማስ፥ በዐይ፥ በቤትኤልና በአካባቢዋ በሚገኙ መንደሮች ነበር፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 የብንያምም ልጆች ከጌባ ጀምሮ በማኬማስ፥ በአያል፥ በቤቴልና በመንደሮችዋ፥ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)31 የብንያምም ልጆች ከጌባ ጀምሮ በማክማስ፥ በጋያ፥ 参见章节 |