ማቴዎስ 4:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 እነርሱም ወዲያውኑ ታንኳይቱንና አባታቸውን ትተው ተከተሉት። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም22 ወዲያውኑ ጀልባቸውንም ሆነ አባታቸውን ትተው ተከተሉት። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 እነርሱም ወዲያውኑ ጀልባዋንና አባታቸውን ትተው ተከተሉት። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 እነርሱም ወዲያው ታንኳይቱንና አባታቸውን ትተው ተከተሉት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 እነርሱም ወዲያው ታንኳይቱንና አባታቸውን ትተው ተከተሉት። 参见章节 |