ማቴዎስ 27:30 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 ተፉበት፤ መቃውንም ነጥቀው ራሱን መቱት። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም30 ተፉበትም፤ የሸንበቆ በትሩን ከእጁ ወስደው ራሱን መቱት፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም30 ምራቃቸውንም ይተፉበት ነበር፤ ዘንጉንም ከእጁ ወስደው ራስ ራሱን ይመቱት ነበር። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 ተፉበትም፤ መቃውንም ይዘው ራሱን መቱት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)30 ተፉበትም መቃውንም ይዘው ራሱን መቱት። 参见章节 |