ማቴዎስ 25:33 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)33 በጎቹን በቀኙ ፍየሎቹን ደግሞ በግራው ያቆማቸዋል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም33 በጎቹን በቀኙ፣ ፍየሎቹን ግን በግራው ያቆማቸዋል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም33 ጻድቃንን በቀኙ፥ ኃጢአተኞችን በግራው ያቆማቸዋል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)33 በጎችን በቀኙ ፍየሎችንም በግራው ያቆማቸዋል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)33 በጎችን በቀኙ ፍየሎችንም በግራው ያቆማቸዋል። 参见章节 |