ማቴዎስ 23:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ከእናንተ የሚበልጠው አገልጋያችሁ ይሁን። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ከመካከላችሁ ከሁላችሁ የሚበልጠው አገልጋያችሁ ይሆናል፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 ከእናንተ መካከል ታላቅ የሆነው የእናንተ አገልጋይ ይሁን። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ከእናንተም የሚበልጠው አገልጋያችሁ ይሆናል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 ከእናንተም የሚበልጠው አገልጋያችሁ ይሆናል። 参见章节 |