Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ማቴዎስ 19:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

2 ብዙ ሕዝብም ተከተሉት፤ እርሱም እዚያ ፈወሳቸው።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

2 ብዙ ሕዝብም ተከተለው፤ በዚያም ፈወሳቸው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

2 ብዙ ሕዝብም ተከተሉት፤ ከእነርሱም የታመሙትን እዚያ ፈወሳቸው።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

2 ብዙ ሕዝብም ተከተሉት፤ በዚያም ፈወሳቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

2 ብዙ ሕዝብም ተከተሉት፥ በዚያም ፈወሳቸው።

参见章节 复制




ማቴዎስ 19:2
7 交叉引用  

ኢየሱስ ይህንን አውቆ ከዚያ ፈቀቅ አለ። ብዙ ሰዎችም ተከተሉት፥ ሁሉንም ፈወሳቸው።


ፈሪሳውያንም ወደ እርሱ ቀረቡና ሊፈትኑት ፈልገው “ሰው በማንኛውም ምክንያት ሁሉ ሚስቱን ሊፈታ ተፈቅዶለታልን?” አሉት።


跟着我们:

广告


广告