ማቴዎስ 19:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 እጆቹን ጫነባቸውና ከዚያ ሄደ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም15 እጁንም ከጫነባቸው በኋላ ከዚያ ስፍራ ተነሥቶ ሄደ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 እጁንም ከጫነባቸው በኋላ ከዚያ ስፍራ አልፎ ሄደ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 እጁንም ጫነባቸውና ከዚያ ሄደ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 እጁንም ጫነባቸውና ከዚያ ሄደ። 参见章节 |