ማቴዎስ 15:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ጴጥሮስም መልሶ “ይህንን ምሳሌ ተርጉምልን” አለው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም15 ጴጥሮስም፣ “ምሳሌውን አስረዳን” አለው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 ጴጥሮስ ግን ኢየሱስን “የምሳሌውን ትርጒም አስረዳን” አለው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ጴጥሮስም መልሶ “ምሳሌውን ተርጕምልን፤” አለው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 ጴጥሮስም መልሶ፦ ምሳሌውን ተርጕምልን አለው። 参见章节 |