ማቴዎስ 14:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 የምትለምነውን ሁሉ እንደሚሰጣት በመሐላ ቃል ገባላት። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም7 የምትጠይቀውን ሁሉ ሊሰጣት በመሐላ ቃል ገባላት። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ስለዚህም ሄሮድስ፦ “የምትፈልጊውን ነገር ጠይቂኝ! እኔም እሰጥሻለሁ!” ሲል በመሐላ ቃል ገባላት። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ስለዚህም የምትለምነውን ሁሉ እንዲሰጣት በመሐላ ተስፋ አደረገላት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 ስለዚህም የምትለምነውን ሁሉ እንዲሰጣት በመሐላ ተስፋ አደረገላት። 参见章节 |