Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ማርቆስ 2:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

3 አራት ሰዎችም አንድ ሽባ ሰው ተሸክመው አመጡለት።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

3 ሰዎችም አንድ ሽባ በአራት ሰዎች አሸክመው ወደ እርሱ አመጡ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

3 በዚያን ጊዜ አራት ሰዎች አንድ ሽባ ሰው ተሸክመው ወደ እርሱ መጡ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

3 አራት ሰዎችም የተሸከሙትን ሽባ አመጡለት።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

3 አራት ሰዎችም የተሸከሙትን ሽባ አመጡለት።

参见章节 复制




ማርቆስ 2:3
3 交叉引用  

ዝናው በመላዋ ሶርያ ሁሉ ተሰማ፤ በልዩ ልዩ ደዌና ሥቃይ ተይዘው የታመሙትን ሁሉ፥ አጋንንት ያደሩባቸውን፥ በጨረቃ የሚነሣባቸውንና ሽባዎችን ወደ እርሱ አመጡ፤ እርሱም ፈወሳቸው።


跟着我们:

广告


广告