Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ማርቆስ 15:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

3 የካህናት አለቆችም በብዙ ነገር ከሰሱት።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

3 የካህናት አለቆችም በብዙ ነገር ከሰሱት።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

3 የካህናት አለቆች ግን ኢየሱስን በብዙ ይወነጅሉት ነበር።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

3 የካህናት አለቆችም ብዙ ያሳጡት ነበር፤ እርሱ ግን ምንም አልመለሰም።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

3 የካህናት አለቆችም ብዙ ያሳጡት ነበር፤ እርሱ ግን ምንም አልመለሰም።

参见章节 复制




ማርቆስ 15:3
11 交叉引用  

እኔ ግን እንደማይሰማ ደንቆሮ አፉንም እንደማይከፍት ዲዳ ሆንሁ።


ተጨነቀ፥ ተሰቀየም፥ አፉንም አልከፈተም፤ ለመታረድ እንደሚነዳ ጠቦት፥ በሸላቶቹም ፊት ዝም እንደሚል በግ፥ እንዲሁ አፉን አልከፈተም።


በሊቃነ ካህናትና በሽማግሌዎች ሲከሰስ ምንም አልመለሰም።


ጲላጦስም፥ “አንተ የአይሁድ ንጉሥ ነህን?” ሲል ጠየቀው፤ ኢየሱስም፥ “አንተው አልኸው፥” በማለት መለሰለት።


ጲላጦስም፥ “ለምን መልስ አትሰጥም? እነሆ በብዙ ነገር ከሰውሃል” ሲል እንደገና ጠየቀው።


ኢየሱስ ግን ምንም አልመለሰም፤ ጲላጦስ ተገረመ።


ከዚህ በኋላ ጲላጦስ ሊፈታው ፈለገ፤ ነገር ግን አይሁድ “ይህን ሰው ከፈታኸው የቄሣር ወዳጅ አይደለህም፤ ራሱን ንጉሥ የሚያደርግ ሁሉ የቄሣር ተቃዋሚ ነው” እያሉ ጮኹ።


跟着我们:

广告


广告