Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ማርቆስ 14:59 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

59 ይህም ሆኖ፥ እንኳ ምስክርነታቸው አንድ አልሆነም።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

59 ይህም ሆኖ፣ እንኳ ምስክርነታቸው አንድ አልሆነም።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

59 ይህም ሆኖ ምስክርነታቸው አልተስማማም።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

59 ምስክርነታቸውም እንዲሁ እንኳ አልተስማማም።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

59 ምስክርነታቸውም እንዲሁ እንኳ አልተሰማማም።

参见章节 复制




ማርቆስ 14:59
2 交叉引用  

“ይህ፥ የሰው እጅ የሠራውን ቤተ መቅደስ አፍርሼ፥ በሦስት ቀን ሌላ የሰው እጅ ያልሠራውን እሠራለሁ ሲል ሰምተነዋል።”


ሊቀ ካህናቱም ተነሥቶ በፊታቸው በመቆም፥ “እነዚህ በአንተ ላይ የሚመሰክሩት ምንድነው? ለምን አትመልስም?” በማለት ኢየሱስን ጠየቀው።


跟着我们:

广告


广告