ማርቆስ 13:37 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)37 ለእናንተ የምነግራችሁን ለሰው ሁሉ እናገራለሁ፤ ተግታችሁ ጠብቁ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም37 ለእናንተ የምነግራችሁን ለሰው ሁሉ እናገራለሁ፤ ‘ተግታችሁ ጠብቁ!’ ” 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም37 “ለእናንተ እንደ ነገርኳችሁ ለሌሎችም ሁሉ ትጉ! እላለሁ።” 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)37 ለእናንተም የምነግራችሁ ለሁሉ እላለሁ፤ ትጉ።” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)37 ለእናንተም የምነግራችሁ ለሁሉ እላለሁ፤ ትጉ። 参见章节 |