Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ማርቆስ 13:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

16 በእርሻ ቦታ ያለ ልብሱን ለመውሰድ አይመለስ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

16 በዕርሻ ቦታ ያለ ልብሱን ለመውሰድ አይመለስ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

16 በእርሻም ቦታ ያለ ልብሱን ለመውሰድ ወደ ኋላው አይመለስ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

16 በእርሻም ያለ ልብሱን ይወስድ ዘንድ ወደ ኋላው አይመለስ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

16 በእርሻም ያለ ልብሱን ይወስድ ዘንድ ወደ ኋላው አይመለስ።

参见章节 复制




ማርቆስ 13:16
2 交叉引用  

በቤቱ ጣራ ላይ ያለ አይውረድ፤ ንብረቱንም ለማውጣት ወደ ቤቱ አይግባ፤


በእነዚያ ቀናት ለነፍሰ ጡሮችና ለሚያጠቡ ወዮላቸው


跟着我们:

广告


广告