ሉቃስ 9:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 እንዲህም አደረጉና ሁሉንም አስቀመጡአቸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም15 ደቀ መዛሙርቱም በታዘዙት መሠረት ሰዎቹ እንዲቀመጡ አደረጉ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 ደቀ መዛሙርቱም ልክ እርሱ እንዳዘዛቸው ሰዎቹን እንዲቀመጡ አደረጉ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 እንዲሁም አደረጉ፤ ሁሉም ተቀመጡ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 እንዲህም አደረጉ ሁሉንም አስቀመጡአቸው። 参见章节 |