ሉቃስ 4:44 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)44 እርሱም በይሁዳ በሚገኙት ምኵራቦች ይሰብክ ነበር። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም44 በይሁዳም በምኵራቦች መስበኩን ቀጠለ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም44 ስለዚህ በይሁዳም ምኲራቦች ሁሉ እየተዘዋወረ ይሰብክ ነበር። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)44 በገሊላ ምኲራቦችም ይሰብክ ነበር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)44 በገሊላም ምኵራቦች ይሰብክ ነበር። 参见章节 |