Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሉቃስ 24:53 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

53 ዘወትርም እግዚአብሔርን እያመሰገኑ በመቅደስ ኖሩ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

53 እግዚአብሔርንም እያመሰገኑ ዘወትር በቤተ መቅደስ ነበሩ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

53 እግዚአብሔርንም እያመሰገኑ ዘወትር ከቤተ መቅደስ አይለዩም ነበር።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

53 በቤተ መቅ​ደ​ስም ዘወ​ትር እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን እያ​መ​ሰ​ገ​ኑና እያ​ገ​ለ​ገሉ ኖሩ። ከሰባ ሁለቱ አር​ድ​እት አንዱ ወን​ጌ​ላዊ ሉቃስ የጻ​ፈው ወን​ጌል ተፈ​ጸመ። የጻ​ፈ​ውም ጌታ​ችን ኢየ​ሱስ ክር​ስ​ቶስ ወደ ሰማይ በዐ​ረገ በሃያ አንድ ዓመት ቀላ​ው​ዴ​ዎስ ቄሣር በነ​ገሠ በዐ​ሥራ አራት ዓመት በጽ​ርዕ ቋንቋ ለመ​ቄ​ዶ​ንያ ሰዎች ነው። ምስ​ጋና ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ይሁን። አሜን።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

53 ዘወትርም እግዚአብሔርን እያመሰገኑና እየባረኩ በመቅደስ ኖሩ።

参见章节 复制




ሉቃስ 24:53
7 交叉引用  

ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ አስተምሩአቸው፤ እነሆ እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።”


ከዚያም ደቀመዛሙርቱ ወጥተው፥ በየስፍራው ሁሉ ሰበኩ፤ ጌታም ከእነርሱ ጋር ይሠራ ነበር፤ ትምህርታቸውንም ተከትለው በሚፈጸሙ ምልክቶች ቃሉን ያጸና ነበር።


እነርሱም ሰገዱለትና በብዙ ደስታ ወደ ኢየሩሳሌም ተመለሱ፤


በመጀመሪያ ቃል ነበረ፤ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፤ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ።


የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ ከሁላችን ጋር ይሁን፤ አሜን።


跟着我们:

广告


广告