Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሉቃስ 24:42 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

42 እነርሱም ትንሽ የተጠበሰ ዓሣ ሰጡት፤

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

42 እነርሱም ከተጠበሰ ዓሣ አንድ ቍራሽ ሰጡት፤

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

42 እነርሱም ትንሽ የተጠበሰ ዓሣ ሰጡት።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

42 እነ​ር​ሱም ከተ​ጠ​በሰ ዓሣ አንድ ቁራጭ፤ ከማር ወለ​ላም ጥቂት ሰጡት።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

42 እነርሱም ከተጠበሰ ዓሣ አንድ ቁራጭ፥ ከማር ወለላም ሰጡት፤

参见章节 复制




ሉቃስ 24:42
4 交叉引用  

እርሱም ይህን ነገር ማንም እንዳያውቅ አጥብቆ አስጠነቀቃቸው፤ የሚበላ ነገር እንዲሰጧትም ነገራቸው።


እነርሱም ከደስታ ብዛት ገና ሳያምኑ ገና በመገረም ላይ ሳሉ “በዚህ አንዳች የሚበላ ነገር አላችሁን?” አላቸው።


ተቀብሎም በፊታቸው በላ።


ኢየሱስም መጣና እንጀራ አንሥቶ ሰጣቸው፤ እንዲሁም ዓሣውን።


跟着我们:

广告


广告