Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሉቃስ 24:40 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

40 ይህንም ብሎ እጆቹንና እግሮቹን አሳያቸው።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

40 ይህንም ብሎ እጆቹንና እግሮቹን አሳያቸው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

40 ይህንንም ብሎ እጆቹንና እግሮቹን አሳያቸው፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

40 ይህ​ንም ብሎ እጆ​ቹ​ንና እግ​ሮ​ቹን አሳ​ያ​ቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

40 ይህንም ብሎ እጆቹንና እግሮቹን አሳያቸው።

参见章节 复制




ሉቃስ 24:40
4 交叉引用  

እኔ ራሴ እንደሆንሁ እጆቼንና እግሮቼን እዩ፤ ዳስሱኝና እዩ፥ መንፈስ በእኔ እንደምታዩት፥ ሥጋና አጥንት የለውምና፤”


እነርሱም ከደስታ ብዛት ገና ሳያምኑ ገና በመገረም ላይ ሳሉ “በዚህ አንዳች የሚበላ ነገር አላችሁን?” አላቸው።


ይህንንም ብሎ እጆቹንም ጎኑንም አሳያቸው። ደቀ መዛሙርቱም ጌታን ባዩ ጊዜ ደስ አላቸው።


ከዚያም በኋላ ቶማስን “ጣትህን ወደዚህ አምጣና እጆቼን እይ፤ እጅህንም አምጣና በጎኔ ውስጥ አስገባው፤ ያመንህ እንጂ ያላመንህ አትሁን፤” አለው።


跟着我们:

广告


广告