Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሉቃስ 23:55 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

55 ከገሊላም ከእርሱ ጋር የመጡት ሴቶች ተከትለው መቃብሩን እንዲሁም አስከሬኑን እንዴት እንዳኖሩት አዩ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

55 ከገሊላ ጀምሮ ከኢየሱስ ጋራ የመጡት ሴቶችም ተከትለው መቃብሩን አዩ፤ ሥጋውንም እንዴት እንዳስቀመጡት ተመለከቱ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

55 ኢየሱስን ተከትለው ከገሊላ የመጡ ሴቶች ከዮሴፍ ጋር ሄደው መቃብሩን አዩ፤ አስከሬኑም እንዴት እንደ ተቀበረ ተመለከቱ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

55 ከገ​ሊ​ላም ከእ​ርሱ ጋር የመጡ ሁለት ሴቶች ተከ​ት​ለው፥ መቃ​ብ​ሩን፥ ሥጋ​ው​ንም እን​ዴት እን​ዳ​ኖ​ሩት አዩ። ተመ​ል​ሰ​ውም ሽቱና ዘይት አዘ​ጋጁ፤ ነገር ግን በሰ​ን​በት አል​ሄ​ዱም፤ ሕጋ​ቸው እን​ዲህ ነበ​ርና።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

55 ከገሊላም ከእርሱ ጋር የመጡት ሴቶች ተከትለው መቃብሩን ሥጋውንም እንዴት እንዳኖሩት አዩ።

参见章节 复制




ሉቃስ 23:55
4 交叉引用  

እዚያም መግደላዊት ማርያምና ሌላይቱ ማርያም በመቃብሩ ፊት ለፊት ተቀምጠው ነበር።


ማርያም መግደላዊትና የዮሳ እናት ማርያም የት እንዳኖሩት ይመለከቱ ነበር።


እርሱን የሚያውቁት ሁሉ ግን ከገሊላ የተከተሉት ሴቶችም ጭምር በሩቅ ቆመው ይህን እያዩ ነበር።


ከክፉዎች መናፍስትና ከደዌም ተፈውሰው የነበሩ አንዳንድ ሴቶች፤ ከእነርሱም፦ ሰባት አጋንንት የወጡላት መግደላዊት የምትባል ማርያም፥


跟着我们:

广告


广告