ሉቃስ 23:24 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 ጲላጦስም ልመናቸው እንዲፈጸም ፈረደበት። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም24 ስለዚህ ጲላጦስ የጠየቁት እንዲፈጸም ውሳኔ አስተላለፈ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24 በዚህም ምክንያት የጠየቁት እንዲደረግላቸው ጲላጦስ ፈረደ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 ጲላጦስም የለመኑት ይሆንላቸው ዘንድ ፈረደበት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)24 ጲላጦስም ልመናቸው እንዲሆንላቸው ፈረደበት። 参见章节 |