ሉቃስ 22:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 እነርሱም ደስ አላቸው፤ ገንዘብም ሊሰጡት ተዋዋሉ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም5 እነርሱም በዚህ ደስ አላቸው፣ ገንዘብ ሊሰጡትም ተዋዋሉ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 እነርሱም በነገሩ ተደስተው ገንዘብ ሊሰጡት ተዋዋሉ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ደስ ብሏቸውም ሠላሳ ብር ሊሰጡት ተስማሙ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 እነርሱም ደስ አላቸው፥ ገንዘብም ሊሰጡት ተዋዋሉ። 参见章节 |