ሉቃስ 21:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 በመታገሣችሁም ነፍሳችሁን ታተርፋላችሁ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም19 ጸንታችሁም በመቆም ነፍሳችሁን ታተርፋላችሁ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 በትዕግሥታችሁ ነፍሳችሁን ታድናላችሁ” አለ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 በትዕግሥታችሁም ነፍሳችሁን ገንዘብ ታደርጓታላችሁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 በመታገሣችሁም ነፍሳችሁን ታገኛላችሁ። 参见章节 |